የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ምድሪቱን ስለ ክፋቷ፣+

      ክፉዎችንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ።

      የእብሪተኞችን ኩራት አጠፋለሁ፤

      የጨቋኞችንም ትዕቢት አዋርዳለሁ።+

  • ኢሳይያስ 17:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ብሔራት እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ያለ የሚያስገመግም ድምፅ ያሰማሉ።

      እሱ ይገሥጻቸዋል፤ እነሱም ወደ ሩቅ ቦታ ይሸሻሉ፤

      በተራራ ላይ እንዳለ በነፋስ እንደሚበን ገለባና

      አውሎ ነፋስ እያሽከረከረ እንደሚወስደው ኮሸሽላ ይሆናሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ