-
ኤርምያስ 8:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ጥበበኞቹ ለኀፍረት ተዳርገዋል።+
ተሸብረዋል፤ ደግሞም ይያዛሉ።
እነሆ፣ እነሱ የይሖዋን ቃል ንቀዋል፤
ታዲያ ምን ዓይነት ጥበብ ይኖራቸዋል?
-
-
1 ቆሮንቶስ 1:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ፤ የሊቃውንትንም ማስተዋል ወዲያ እጥላለሁ” ተብሎ ተጽፏልና።+
-