ኢሳይያስ 41:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ወደ ላይ ትበትናቸዋለህ፤ነፋስም ይወስዳቸዋል፤አውሎ ነፋስ ይበትናቸዋል። በይሖዋ ደስ ይልሃል፤+በእስራኤልም ቅዱስ ትኮራለህ።”+