መዝሙር 99:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ፍትሕን የሚወድ ኃያል ንጉሥ ነው።+ አንተ ቅን የሆነውን ነገር በጽኑ መሥርተሃል። ፍትሕንና ጽድቅን ለያዕቆብ አስፍነሃል።+ ኤርምያስ 10:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ ሆይ፣ አርመኝ፤ሆኖም ፈጽመህ እንዳታጠፋኝ+ በፍትሕ እንጂ በቁጣህ አይሁን።+