ነህምያ 12:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የኢየሩሳሌም ቅጥሮች በሚመረቁበት ጊዜ የምረቃውን በዓል በምስጋና መዝሙር፣+ በሲምባል፣* በባለ አውታር መሣሪያዎችና በበገና በደስታ እንዲያከብሩ ሌዋውያኑን ከሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ ፈልገው ወደ ኢየሩሳሌም አመጧቸው። ኢሳይያስ 61:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑትበአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል። እነሱም ይሖዋ ራሱን ክብር ለማጎናጸፍ*የተከላቸው ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።+
27 የኢየሩሳሌም ቅጥሮች በሚመረቁበት ጊዜ የምረቃውን በዓል በምስጋና መዝሙር፣+ በሲምባል፣* በባለ አውታር መሣሪያዎችና በበገና በደስታ እንዲያከብሩ ሌዋውያኑን ከሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ ፈልገው ወደ ኢየሩሳሌም አመጧቸው።
3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑትበአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል። እነሱም ይሖዋ ራሱን ክብር ለማጎናጸፍ*የተከላቸው ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።+