-
ኢሳይያስ 41:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ምድረ በዳውን ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣
ውኃ የሌለበትንም ምድር የውኃ ምንጭ አደርጋለሁ።+
-
-
ኢሳይያስ 44:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መንፈሴን በዘርህ ላይ፣
በረከቴንም በልጅ ልጆችህ ላይ አፈሳለሁ።+
-