ሶፎንያስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “በይሁዳና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ ላይእጄን እዘረጋለሁ፤የባአልን ቀሪዎች* ሁሉና የባዕድ አምላክ ካህናትን ስምከሌሎቹ ካህናት ጋር ከዚህ ስፍራ ፈጽሜ አስወግዳለሁ፤+ ሶፎንያስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+ ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።
4 “በይሁዳና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ ላይእጄን እዘረጋለሁ፤የባአልን ቀሪዎች* ሁሉና የባዕድ አምላክ ካህናትን ስምከሌሎቹ ካህናት ጋር ከዚህ ስፍራ ፈጽሜ አስወግዳለሁ፤+ ሶፎንያስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+ ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።