-
ኤርምያስ 49:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፦
“ጥበብ ከቴማን+ ጠፍቷል?
ጥሩ ምክርስ ከአስተዋዮች ጠፍቷል?
ጥበባቸውስ ተበላሽቷል?
-
-
ኤርምያስ 49:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በዚያ ቀን የኤዶም ተዋጊዎች ልብ፣
ምጥ እንደያዛት ሴት ልብ ይሆናል።”
-