ኢሳይያስ 4:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚያን ቀን፣ ይሖዋ እንዲያቆጠቁጥ ያደረገው ተክል ያማረና ክብር የተላበሰ ይሆናል፤ የምድሪቱም ፍሬ ከጥፋት ለተረፉት እስራኤላውያን የኩራት ምንጭና ውበት ይሆንላቸዋል።+ ኢሳይያስ 27:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በመጪዎቹ ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰዳል፤እስራኤል ያብባል እንዲሁም ይለመልማል፤+ምድሩንም በምርት ይሞሉታል።+ ኢሳይያስ 35:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በዚያን ጊዜ አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘላል፤+የዱዳም ምላስ በደስታ እልል ይላል።+ በምድረ በዳ ውኃ ይፈልቃልና፤በበረሃማ ሜዳም ጅረት ይፈስሳል። ኢሳይያስ 51:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+ ሕዝቅኤል 36:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+
2 በዚያን ቀን፣ ይሖዋ እንዲያቆጠቁጥ ያደረገው ተክል ያማረና ክብር የተላበሰ ይሆናል፤ የምድሪቱም ፍሬ ከጥፋት ለተረፉት እስራኤላውያን የኩራት ምንጭና ውበት ይሆንላቸዋል።+
3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+
35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+