ኢሳይያስ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ አስፈሪ ከመሆኑ የተነሳናከታላቅ ግርማው የተነሳበዓለት ውስጥ ተደበቅ፤ በመሬትም ውስጥ ተሸሸግ።+ 2 ተሰሎንቄ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነዚህ ሰዎች ዘላለማዊ ጥፋት ተፈርዶባቸው ከጌታ ፊት ይወገዳሉ፤+ ክብራማ ኃይሉንም አያዩም፤