ኤርምያስ 51:56 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 56 በባቢሎን ላይ አጥፊ ይመጣልና፤+ተዋጊዎቿ ይያዛሉ፤+ቀስቶቻቸው ይሰባበራሉ፤ይሖዋ የሚበቀል አምላክ ነውና።+ በእርግጥ ብድራትን ይመልሳል።+