ኢሳይያስ 44:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለተጠማው* ውኃ አፈሳለሁና፤+በደረቁ ምድርም ላይ ጅረቶች እንዲፈስሱ አደርጋለሁ። መንፈሴን በዘርህ ላይ፣በረከቴንም በልጅ ልጆችህ ላይ አፈሳለሁ።+