2 ዜና መዋዕል 6:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 “አሁንም አምላኬ ሆይ፣ እባክህ በዚህ ቦታ* ወደቀረበው ጸሎት ዓይኖችህ ይመልከቱ፤ ጆሮዎችህም በትኩረት ያዳምጡ።+ መዝሙር 65:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጸሎት ሰሚ የሆንከው አምላክ ሆይ፣ ሁሉም ዓይነት ሰው* ወደ አንተ ይመጣል።+