-
2 ነገሥት 18:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ደግሞም ሕዝቅያስ “ይሖዋ በእርግጥ ይታደገናል፤ ይህችም ከተማ በአሦር ንጉሥ እጅ አትወድቅም” እያለ በይሖዋ እንድትታመኑ አያድርጋችሁ።+
-
-
2 ነገሥት 18:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ከእነዚህ አገሮች አማልክት ሁሉ ምድሩን ከእጄ ማስጣል የቻለ የትኛው ነው? ታዲያ ይሖዋ ኢየሩሳሌምን ከእጄ ሊያስጥላት ይችላል?”’”+
-