ኢዮብ 38:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምድርን በመሠረትኩ ጊዜ አንተ የት ነበርክ?+ ማስተዋል አለኝ የምትል ከሆነ ንገረኝ። 5 የምታውቅ ከሆነ፣ መለኪያዎቿን የወሰነ፣ወይስ መለኪያ ገመድ በላይዋ ላይ የዘረጋ ማን ነው?
4 ምድርን በመሠረትኩ ጊዜ አንተ የት ነበርክ?+ ማስተዋል አለኝ የምትል ከሆነ ንገረኝ። 5 የምታውቅ ከሆነ፣ መለኪያዎቿን የወሰነ፣ወይስ መለኪያ ገመድ በላይዋ ላይ የዘረጋ ማን ነው?