ኢሳይያስ 62:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በይሖዋ እጅ የውበት ዘውድ፣በአምላክሽ መዳፍ የንጉሥ ጥምጥም ትሆኛለሽ። ኢሳይያስ 62:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ደግሞም ኢየሩሳሌምን አጽንቶ እስኪመሠርታት፣አዎ፣ የምድር ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ ምንም እረፍት አትስጡት።”+