ሆሴዕ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “እስራኤል ሆይ፣ በበደልህ ስለተሰናከልክወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ተመለስ።+ ሆሴዕ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እኔም ከዳተኛነታቸውን እፈውሳለሁ።+ በገዛ ፈቃዴ እወዳቸዋለሁ፤+ምክንያቱም ቁጣዬ ከእሱ ተመልሷል።+