ኤርምያስ 31:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “የኤፍሬምን ሲቃ በእርግጥ ሰምቻለሁ፤‘እንዳልተገራ ጥጃ አረምከኝ፤እኔም ታረምኩ። መልሰኝ፤ እኔም ወዲያውኑ እመለሳለሁ፤አንተ አምላኬ ይሖዋ ነህና። ሆሴዕ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ተመልሰው አምላካቸውን ይሖዋንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤+ በዘመኑም መጨረሻ ወደ ይሖዋና ወደ ጥሩነቱ እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ።+
5 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ተመልሰው አምላካቸውን ይሖዋንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤+ በዘመኑም መጨረሻ ወደ ይሖዋና ወደ ጥሩነቱ እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ።+