ዳንኤል 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እሱ ጊዜያትንና ወቅቶችን ይለውጣል፤+ነገሥታትን ያስወግዳል፤ ደግሞም ያስቀምጣል፤+ለጥበበኞች ጥበብን፣ ለአስተዋዮችም እውቀትን ይሰጣል።+ ዳንኤል 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ንጉሥ ሆይ፣ ልዑሉ አምላክ ለአባትህ ለናቡከደነጾር መንግሥት፣ ታላቅነት፣ ክብርና ግርማ ሰጠው።+