ኢሳይያስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንግዲህ በወይን እርሻዬ ላይምን እንደማደርግ ልንገራችሁ፦ በዙሪያው ያለውን የቁጥቋጦ አጥር እነቅላለሁ፤ለእሳትም ይማገዳል።+ የድንጋይ ቅጥሩን አፈርሳለሁ፤በእግርም ይረጋገጣል። ኤርምያስ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በቢንያም አገር በአናቶት+ ከነበሩት ካህናት አንዱ የሆነው የኬልቅያስ ልጅ የኤርምያስ* ቃል ይህ ነው። ኤርምያስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ እንድትነቅልና እንድታፈርስ፣ እንድታጠፋና እንድታወድም፣ እንድትገነባና እንድትተክል ዛሬ በብሔራትና በመንግሥታት ላይ ሾሜሃለሁ።”+
5 እንግዲህ በወይን እርሻዬ ላይምን እንደማደርግ ልንገራችሁ፦ በዙሪያው ያለውን የቁጥቋጦ አጥር እነቅላለሁ፤ለእሳትም ይማገዳል።+ የድንጋይ ቅጥሩን አፈርሳለሁ፤በእግርም ይረጋገጣል።