-
ኢሳይያስ 43:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
“እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ።
በስምህ ጠርቼሃለሁ።
አንተ የእኔ ነህ።
በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤
ነበልባሉም አይፈጅህም።
-
“እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ።
በስምህ ጠርቼሃለሁ።
አንተ የእኔ ነህ።
በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤
ነበልባሉም አይፈጅህም።