ኢሳይያስ 16:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በሃሽቦን+ እርከኖች ላይ የሚገኙት ተክሎች ጠውልገዋልና፤የሲብማ+ የወይን ተክሎች ረግፈዋል፤የብሔራት ገዢዎች ቀያይ ቅርንጫፎቹን* ረጋግጠዋል፤እስከ ያዜር+ ደርሰዋል፤በምድረ በዳውም ተንሰራፍተዋል። ቀንበጦቹም ተዘርግተው እስከ ባሕሩ ድረስ ዘልቀዋል። 9 ስለዚህ ስለ ያዜር እንዳለቀስኩት ለሲብማ የወይን ተክልም አለቅሳለሁ። ሃሽቦንና ኤልዓሌ+ ሆይ፣ በእንባዬ አርሳችኋለሁ፤ምክንያቱም የበጋ ፍሬና መከር በምትሰበስቡበት ወቅት የሚሰማው ጩኸት አብቅቷል።* ኤርምያስ 48:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አጥፊው በእያንዳንዱ ከተማ ላይ ይመጣል፤አንድም ከተማ አያመልጥም።+ ይሖዋ በተናገረው መሠረትሸለቆው* ይጠፋል፤ ደልዳላውም መሬት* እንዳልነበረ ይሆናል።
8 በሃሽቦን+ እርከኖች ላይ የሚገኙት ተክሎች ጠውልገዋልና፤የሲብማ+ የወይን ተክሎች ረግፈዋል፤የብሔራት ገዢዎች ቀያይ ቅርንጫፎቹን* ረጋግጠዋል፤እስከ ያዜር+ ደርሰዋል፤በምድረ በዳውም ተንሰራፍተዋል። ቀንበጦቹም ተዘርግተው እስከ ባሕሩ ድረስ ዘልቀዋል። 9 ስለዚህ ስለ ያዜር እንዳለቀስኩት ለሲብማ የወይን ተክልም አለቅሳለሁ። ሃሽቦንና ኤልዓሌ+ ሆይ፣ በእንባዬ አርሳችኋለሁ፤ምክንያቱም የበጋ ፍሬና መከር በምትሰበስቡበት ወቅት የሚሰማው ጩኸት አብቅቷል።*