ኤርምያስ 25:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሐሴትንና የደስታን ድምፅ፣ የሙሽራንና የሙሽሪትን ድምፅ፣ የወፍጮን ድምፅና የመብራትን ብርሃን ከመካከላቸው አስቀራለሁ።+