ኢሳይያስ 16:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሐሴትና ደስታ ከፍራፍሬ እርሻው ተወስዷል፤በወይን እርሻዎቹም የደስታ ዝማሬ ወይም ጩኸት አይሰማም።+ ወይን የሚረግጥ ሰው ከእንግዲህ በወይን መጭመቂያው ውስጥ ወይን አይረግጥም፤ጩኸቱን ሁሉ ጸጥ አሰኝቻለሁና።+
10 ሐሴትና ደስታ ከፍራፍሬ እርሻው ተወስዷል፤በወይን እርሻዎቹም የደስታ ዝማሬ ወይም ጩኸት አይሰማም።+ ወይን የሚረግጥ ሰው ከእንግዲህ በወይን መጭመቂያው ውስጥ ወይን አይረግጥም፤ጩኸቱን ሁሉ ጸጥ አሰኝቻለሁና።+