-
ዘኁልቁ 21:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ምክንያቱም ሃሽቦን የአሞራውያን ንጉሥ የሲሖን ከተማ ነበረች፤ እሱም ከሞዓብ ንጉሥ ጋር ተዋግቶ እስከ አርኖን ድረስ ያለውን ምድር ከእጁ ወስዶበት ነበር።
-
-
ዘኁልቁ 21:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እሳት ከሃሽቦን፣ ነበልባልም ከሲሖን ከተማ ወጥቷልና።
የሞዓብን ኤር፣ የአርኖንን ኮረብቶች ጌቶች በላ።
-