ኢሳይያስ 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦ እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ። ኤርምያስ 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+ ኤርምያስ 25:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ዴዳን፣+ ቴማ፣ ቡዝና በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩ ሁሉ፣+