ኢሳይያስ 34:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች። በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደምእንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣ በኤዶምም ምድርታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+ ኢሳይያስ 34:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሳቱ በሌሊትም ሆነ በቀን አይጠፋም፤ጭሷም ለዘላለም ይወጣል። ከትውልድ እስከ ትውልድም እንደወደመች ትቀራለች፤ለዘላለም ማንም በእሷ አያልፍም።+
6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች። በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደምእንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣ በኤዶምም ምድርታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+