ኢሳይያስ 13:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሰዎቹ እጅግ ተሸብረዋል።+ ምጥ እንደያዛት ሴትብርክና ሥቃይ ይዟቸዋል። እርስ በርሳቸው በታላቅ ድንጋጤ ይተያያሉ፤ፊታቸው በጭንቀት ቀልቷል።