ራእይ 18:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ሕዝቤ ሆይ፣ የኃጢአቷ ተባባሪ መሆን የማትፈልጉና የሚደርስባት መቅሰፍት ተካፋይ መሆን የማትፈልጉ ከሆነ ከእሷ ውጡ።+ 5 ኃጢአቷ እስከ ሰማይ ድረስ ተቆልሏልና፤+ አምላክም የፈጸመቻቸውን ኢፍትሐዊ ድርጊቶች* አስቧል።+
4 ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ሕዝቤ ሆይ፣ የኃጢአቷ ተባባሪ መሆን የማትፈልጉና የሚደርስባት መቅሰፍት ተካፋይ መሆን የማትፈልጉ ከሆነ ከእሷ ውጡ።+ 5 ኃጢአቷ እስከ ሰማይ ድረስ ተቆልሏልና፤+ አምላክም የፈጸመቻቸውን ኢፍትሐዊ ድርጊቶች* አስቧል።+