-
ኢሳይያስ 47:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
መከራ ይደርስብሻል፤ ልታስወግጂውም አትችዪም።
አይተሽው የማታውቂው ጥፋት በድንገት ይደርስብሻል።+
-
-
ኤርምያስ 50:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ባቢሎን ሆይ፣ በአንቺ ላይ ወጥመድ ዘርግቻለሁ፤ ደግሞም ተይዘሻል፤
አንቺ ግን አልታወቀሽም።
ተገኘሽ፤ እንዲሁም ተያዝሽ፤+
የተቃወምሽው ይሖዋን ነውና።
-
-
ኤርምያስ 50:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ጭንቀት ይይዘዋል፤
ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ይሠቃያል።
-