ሚክያስ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህ አልኩ፦ “እናንተ የያዕቆብ መሪዎችናየእስራኤል ቤት ገዢዎች፣ እባካችሁ ስሙ።+ ትክክል የሆነውን ነገር ማወቅ አይገባችሁም?