ኢሳይያስ 30:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ባለ ራእዮችን ‘ከእንግዲህ ራእይ አትዩ’ ይላሉ፤ ነቢያትንም እንዲህ ይላሉ፦ ‘እውነተኛ ራእይ አትንገሩን።+ የሚጥም* ነገር ንገሩን፤ አሳሳች የሆነ ሕልም አልሙልን።+ ዮሐንስ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እንግዲህ የሚፈረድባቸው በዚህ መሠረት ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤+ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለነበረ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።
10 ባለ ራእዮችን ‘ከእንግዲህ ራእይ አትዩ’ ይላሉ፤ ነቢያትንም እንዲህ ይላሉ፦ ‘እውነተኛ ራእይ አትንገሩን።+ የሚጥም* ነገር ንገሩን፤ አሳሳች የሆነ ሕልም አልሙልን።+