ኢሳይያስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምድራቸውም ከንቱ በሆኑ አማልክት ተጥለቅልቃለች።+ የገዛ እጃቸው ለሠራው፣የገዛ ጣታቸውም ላበጀው ነገር ይሰግዳሉ።