ኢሳይያስ 22:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ እንዲህ አልኩ፦ “ዓይናችሁን ከእኔ ላይ አንሱ፤እኔም አምርሬ አለቅሳለሁ።+ የሕዝቤ ሴት ልጅ* ከደረሰባት ጥፋት የተነሳእኔን ለማጽናናት አትድከሙ።+ ኤርምያስ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለመስማት አሻፈረን ካላችሁ፣በኩራታችሁ የተነሳ በስውር አለቅሳለሁ።* የይሖዋ መንጋ+ በምርኮ ስለተወሰደእንባዬ እንደ ጎርፍ ይወርዳል፤ ዓይኔም በእንባ ይታጠባል።+
17 ለመስማት አሻፈረን ካላችሁ፣በኩራታችሁ የተነሳ በስውር አለቅሳለሁ።* የይሖዋ መንጋ+ በምርኮ ስለተወሰደእንባዬ እንደ ጎርፍ ይወርዳል፤ ዓይኔም በእንባ ይታጠባል።+