ኢሳይያስ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እጄን በአንቺ ላይ አነሳለሁ፤በመርዝ የማጥራት ያህል ቆሻሻሽን አቅልጬ አወጣለሁ፤ዝቃጭሽንም ሁሉ አስወግዳለሁ።+ ኢሳይያስ 48:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሆ፣ እንደ ብር ባይሆንም አንጥሬሃለሁ።+ እንደ ማቅለጫ ምድጃ ባለ መከራ ፈትኜሃለሁ።*+