ኤርምያስ 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+ ኤርምያስ 25:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ዴዳን፣+ ቴማ፣ ቡዝና በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩ ሁሉ፣+ ኤርምያስ 49:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ግመሎቻቸው ይበዘበዛሉ፤ብዛት ያላቸው ከብቶቻቸውም በምርኮ ይወሰዳሉ። በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩትን ሰዎች+ነፋስ ወደሚነፍስበት አቅጣጫ ሁሉ* እበትናቸዋለሁ፤ከሁሉም አቅጣጫ ጥፋት አመጣባቸዋለሁ” ይላል ይሖዋ።
32 ግመሎቻቸው ይበዘበዛሉ፤ብዛት ያላቸው ከብቶቻቸውም በምርኮ ይወሰዳሉ። በሰሪሳራቸው* ላይ ያለውን ፀጉር የሚላጩትን ሰዎች+ነፋስ ወደሚነፍስበት አቅጣጫ ሁሉ* እበትናቸዋለሁ፤ከሁሉም አቅጣጫ ጥፋት አመጣባቸዋለሁ” ይላል ይሖዋ።