-
መዝሙር 136:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ለጌቶች ጌታ ምስጋና አቅርቡ፤
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
-
-
ኢሳይያስ 40:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤
እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+
-