ኢዮብ 37:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የድምፁን ጉምጉምታ፣ከአፉም የሚወጣውን ነጎድጓድ በጥሞና ስሙ። ኢዮብ 38:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ጎርፍ ይሸፍንህ ዘንድ፣ድምፅህን ወደ ደመናት ማንሳት ትችላለህ?+