-
ኤርምያስ 2:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ካህናቱ ‘ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም፤+
-
-
ኤርምያስ 8:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ጥበበኞቹ ለኀፍረት ተዳርገዋል።+
ተሸብረዋል፤ ደግሞም ይያዛሉ።
እነሆ፣ እነሱ የይሖዋን ቃል ንቀዋል፤
ታዲያ ምን ዓይነት ጥበብ ይኖራቸዋል?
-