ኢሳይያስ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እስራኤል ሆይ፣ሕዝብህ እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆንምከእነሱ መካከል ጥቂት ቀሪዎች ይመለሳሉ።+ ጥፋት ተወስኗል፤+ፍትሕም* ይውጣቸዋል።+