የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 22:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በዚህ ቦታና በነዋሪዎቹ ላይ መከራ አመጣለሁ፤ የይሁዳ ንጉሥ ባነበበው መጽሐፍ+ ላይ የሰፈረውን ቃል ሁሉ እፈጽማለሁ።

  • ኤርምያስ 6:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ምድር ሆይ፣ ስሚ!

      በእነዚህ ሰዎች ላይ የገዛ ውጥናቸውን ፍሬ፣

      ጥፋትን አመጣባቸዋለሁ፤+

      እነሱ ለቃሌ ምንም ትኩረት አልሰጡምና፤

      ሕጌንም* አልተቀበሉም።”

  • ሕዝቅኤል 7:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ ጥፋት፣ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ጥፋት እየመጣ ነው!+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ