መዝሙር 139:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 139 ይሖዋ ሆይ፣ በሚገባ መርምረኸኛል፤ ደግሞም ታውቀኛለህ።+ 2 አንተ ስቀመጥም ሆነ ስነሳ ታውቃለህ።+ ሐሳቤን ከሩቅ ታስተውላለህ።+