ዘፀአት 19:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አሁንም ቃሌን በጥብቅ ብትታዘዙና ቃል ኪዳኔን ብትጠብቁ መላው ምድር የእኔ ስለሆነ+ እናንተ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የተመረጣችሁ ልዩ ንብረቶቼ* ትሆናላችሁ።+ ዘዳግም 26:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አንተም ይሖዋ ቃል በገባልህ መሠረት ሕዝቡ ማለትም ልዩ ንብረቱ*+ እንደምትሆንና ትእዛዛቱን በሙሉ እንደምትጠብቅ የተናገርከውን ቃል በዛሬው ዕለት ሰምቷል፤ መዝሙር 135:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ያህ ያዕቆብን የራሱ፣እስራኤልን ልዩ ንብረቱ* አድርጎ መርጧልና።+