ኤርምያስ 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው፤ከምድር ዳርቻም ታላቅ ብሔር ይነሳል።+