-
ኢሳይያስ 5:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የጉርምርምታ ድምፅ እያሰሙ አድብተው ይይዛሉ፤
ከእጃቸውም የሚያስጥል ስለሌለ ተሸክመውት ይሄዳሉ።
-
-
ኤርምያስ 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ምድርሽን አስፈሪ ቦታ ሊያደርግ ከቦታው ወጥቷል።
ከተሞችሽ አንድም ሰው የማይኖርባቸው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ።+
-