-
ኤርምያስ 12:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ርስቴ በጫካ ውስጥ እንዳለ አንበሳ ሆነችብኝ።
በእኔ ላይ ጮኻብኛለች።
በዚህም የተነሳ ጠላኋት።
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 5:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 አንተ ግን ፈጽሞ ጥለኸናል።
አሁንም በእኛ ላይ እጅግ እንደተቆጣህ ነህ።+
-