ሕዝቅኤል 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “እንዲህ በል፦ ‘እኔ ለእናንተ ምልክት ነኝ።+ ልክ እኔ እንዳደረግኩት በእነሱም ላይ እንዲሁ ይደረግባቸዋል። ተማርከው በግዞት ይወሰዳሉ።+