የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 79:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 የአገልጋዮችህን ሬሳ ለሰማይ ወፎች፣

      የታማኝ አገልጋዮችህንም ሥጋ ለምድር አራዊት ምግብ አድርገው ሰጥተዋል።+

       3 ደማቸውን በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፤

      እነሱንም የሚቀብር አንድም ሰው አልተረፈም።+

  • ኢሳይያስ 5:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ የነደደው በዚህ ምክንያት ነው፤

      እሱም እጁን በእነሱ ላይ ይዘረጋል፤ ይመታቸዋልም።+

      ተራሮችም ይናወጣሉ፤

      አስከሬናቸውም በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ቆሻሻ ይሆናል።+

      ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤

      ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።

  • ኤርምያስ 7:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 የዚህ ሕዝብ አስከሬንም ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ሲሳይ ይሆናል፤ ፈርተው እንዲሸሹ የሚያደርጋቸውም የለም።+

  • ኤርምያስ 9:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እንዲህ በል፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ሲል አውጇል፦

      “የሰዎች አስከሬን በምድር ላይ ልክ እንደ ፍግ ይወድቃል፤

      አጫጅ አጭዶ እንደተወውም እህል ይሆናል፤

      የሚሰበስበው አይኖርም።”’”+

  • ኤርምያስ 36:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ስለዚህ ይሖዋ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮዓቄም ላይ እንዲህ ይላል፦ ‘በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው አይኖረውም፤+ ሬሳውም የቀን ሐሩርና የሌሊት ቁር ይፈራረቅበታል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ