ዘሌዋውያን 26:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በከፍታ ቦታዎች ላይ ያሉትን ቅዱስ ስፍራዎቻችሁን+ አጠፋለሁ፤ የዕጣን ማጨሻዎቻችሁንም አስወግዳለሁ፤ በድናችሁንም አስጸያፊ በሆኑት ጣዖቶቻችሁ* በድን ላይ እከምረዋለሁ፤+ እኔም ተጸይፌያችሁ ከእናንተ ዞር እላለሁ።*+ መዝሙር 106:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ንጹሕ ደም፣ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+ምድሪቱም በደም ተበከለች።
30 በከፍታ ቦታዎች ላይ ያሉትን ቅዱስ ስፍራዎቻችሁን+ አጠፋለሁ፤ የዕጣን ማጨሻዎቻችሁንም አስወግዳለሁ፤ በድናችሁንም አስጸያፊ በሆኑት ጣዖቶቻችሁ* በድን ላይ እከምረዋለሁ፤+ እኔም ተጸይፌያችሁ ከእናንተ ዞር እላለሁ።*+