መዝሙር 115:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የእነሱ ጣዖቶች ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣የሰው እጅ ሥራ ናቸው።+ ኤርምያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አማልክቱን፣ አማልክት ባልሆኑት ለውጦ የሚያውቅ ብሔር አለ? የገዛ ሕዝቤ ግን ክብሬን ምንም ጥቅም በሌለው ነገር ለውጧል።+ 1 ቆሮንቶስ 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና+ ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።+